የደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት ርዕሰ ማስተዳደር አቶ ርስቱ ይርዳ በስተላለፉት መልዕክት የኮቪድ 19 ወረርሽኝ በዓለማችንና በአገራችን ከፍተኛ ተጽዕኖ እያሳደረ…
በድንገተኛ በሽታዎች ቅኝትና ምላሽ ዘርፍ የወባ ፣የኩፍኝ ፣የኮሌራ እንዲሁም የኮቪድ ወረርሽኝ ከፍተኛ ስጋት ስርጭት መሆናቸው…
በድንገተኛ በሽታዎች ቅኝትና ምላሽ ዘርፍ የወባ ፣የኩፍኝ ፣የኮሌራ እንዲሁም የኮቪድ ወረርሽኝ ከፍተኛ ስጋት ስርጭት መሆናቸው የደቡብ…
በጤናው ሴክተር የድንገተኛ አደጋ ክስተቶችን አስቀድሞ መከላከልና መቋቋም የሚያስችሉ ተግባራት ትኩረት ይሻሉ
በህብረተሰቡ የጤና ስጋት የሆኑትን የድንገተኛ አደጋ ክስተቶችን አስቀድሞ መከላከልና መቋቋም የሚያስችሉ ተግባራት ላይ ትኩረት ሰጥቶ መስራት…
የእናቶችና ህፃናት ጤና ለማጎልበት የሚሰሩ ስራዎች…
የእናቶችና ህፃናት ጤና ለማጎልበት የሚሰሩ ስራዎች ውጤታማ ለማድረግ ባለድርሻ አካላት ትኩረት ሰጥተው መስራት እንደሚጠበቅባቸው የጉራጌ ዞን…
በማህበረሰብ ዓቀፍ ጤና መህድን ትግበራ የላቀ አፈጻጸም ላላቸው አካባቢዎች ሽልማት ተሰጥቷቸዋል
የደ/ብ/ብ/ህ/ክልል መንግስት ጤና ቢሮ እና ከኢትዮጵያ ጤና መድህን አገልግሎት በጋራ በመቀናጀት በጋሞ ዞን በአርባምንጭ ከተማ ባካሔዱትማህበረሰብ…
የጤና ተቋማት ዝግጁነትን ማሻሻል ለማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን ሽፋን ማጠናከር ቁልፍ ሚና አለው
የጤና ተቋማት ዝግጁነትን በማሻሻል የመድሀኒት እና የህክምና ግብአት አቅርቦት ሂደት የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን አገልግሎት ተጠቃሚነትን…
በህብረተሰቡ ውስጥ የሚታየውን መዘናጋት በማስቀረት ከኮቪድ-19 ወረርሽኝ መከላከል የሁሉም ዜጋ ኃላፊነት መሆኑ ተገለፀ።
በከምባታ ጠምባሮ ዞን በዱራሜ ከተማ አስተዳደር በተደረገው የመስክ ጉብኝት በአገልግሎት ሰጪ ተቋማት እና ት/ቤቶች የመከላከያ መንገዶች…
ከጥር 2 እስከ 6 2014 ዓ/ም ድረስ እድሜያቸዉ 14 አመት የሞላቸዉ ልጃገረዶች የመከላከያ ክትባት በመሰጠት ላይ ይገኛል
ከጥር 2 እስከ 6 2014 ዓ/ም ድረስ እድሜያቸዉ 14 አመት የሞላቸዉ ልጃገረዶች የመከላከያ ክትባት በመሰጠት ላይ…