የሀይማኖት ተቋማት የኤች.አይ.ቪ ቫይረስ ስርጭት አሁናዊ ሁኔታን በመረዳት ቫይረሱን በመከላከልና በመቆጣጠር ያላቸው ሚና ትልቅ ነው

የደ\ብ\ብ\ህ\ክ\መ\ ጤና ቢሮ የኤች.አይ.ቪ ስርጭትን ለመቆጣጠርና ለመግታት፣ በተለይም በ2030 አንድም ሰዉ በቫይረሱ እንዳይያዝ የማድረግ ራዕይን እዉን…

በተለያዩ ምክኒያቶች ይበልጥ ተጋላጭ ለሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች ተመርምረው ራሳቸውን እንዲያውቁ በማድረግ ሃላፊነታችንን እንወጣ

HIV AIDS በመከላከልና በመቆጣጠር ተግባር የማይታይ መጠን የተገታ መተላለፍን ህሳቤና ትግበራን በህብረተሰቡ ዘንድ በተገቢው ይገባል

ኤች አይ ቪ/ኤድስ በመከላከልና በመቆጣጠር ተግባር የማይታይ መጠን = የተገታ መተላለፍን ትግበራን ማስረፅ የላቀ ሚና እንዳለው…

በሆስፒታሎችና በጤና ጣቢያዎች የሚስተዋሉ የአሰራር ጉድለቶችን ፈጥኖ በማረም የተገልጋዮችን እርካታ ማሻሻል ተገቢ መሆኑ ተገለጸ።

የደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት ጤና ቢሮ የህክምና አገልግሎት ዘርፍ የ6ወራት የስራ አፈፃፀሙን በዛሬው ዕለት በገመገመበት ወቅት የዘርፋ ግማሽ አመት…

በጉራጌ ዞን በዘመቻ ሲሰጥ በነበረው ሁለተኛ ዙር የኮቪድ19 ክትባት 440 ሺህ የህብረተሰብ ክፍሎች የክትባት አገልግሎት ማግኘታቸው የዞኑ ጉራጌ ጤና መምሪያ አስታወቀ

ከየካቲት 10 /2014 ዓ.ም ጀምሮ በዞኑ በዘመቻ ሲሰጥ የነበረው የኮቪድ19 ክትባት ተጠናቀቀ። የዞኑ ጤና መምሪያ ኃላፊ…

በኮቪድ-19 ወረርሽኝ መከላከል፣ ቁጥጥር እና የመከላከያ ክትባት ተደራሽነት ላይ ዩኒቨርስቲዎች የማይተካ ሚና እንዳላቸው ተገለፀ፤

በዛሬው ዕለት የደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ ጤና ቢሮ ሃላፊ አቶ እንዳሻው ሽብሩ በክልሉ ከሚገኙ ዩኒቨርስቲዎች ጋር እየተደረገ ባለው የምክክር…

በጦርነቱ የተጎዱ ጤና ተቋማትን መልሶ ለማቋቋም የሚደረጉ ጥረቶች የእናቶችና ህፃናትን ህመም ፣ስቃይና ሞት ከመቀነስ ባሻገር ድጋፋ መተሳሰብን እንደሚያጎላው ተገለፀ

በጦርነቱ የተጎዱ ጤና ተቋማትን መልሶ ለማቋቋም የሚደረጉ ጥረቶች ዘርፈ ብዙ ፋይዳ እንዳላቸው በዚህም ለህብረተሰቡ የጤና አገልግሎት…

የደቡብ ክልል በጦርነት ለወደሙ የጤና ተቋማት ከ9 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ

የደቡብ ክልል ጤና ቢሮ በደቡብ ወሎ ዞን በጦርነቱ ለወደሙና ለተዘረፉ የጤና ተቋማት ከዘጠኝ ሚሊየን ብር በላይ…

ለሁለተኛው ዙር የኮቪድ 19 – መከላከያ ክትባት ዘመቻ ውጤታማነት ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ

ከየካቲት 10-19 /2014 ዓ.ም በዘመቻ ተደራሽ ለሚደረገው ሁለተኛ ዙር የኮቪድ 19 – መከላከያ ክትባት ዘመቻ ውጤታማነት…

በስልጤ ዞን 240,000 በላይ የኮቪድ 19 መከላከያ ክትባት ሊሰጥ እንደሆነ ተገለጸ

በስልጤ ዞን ሁለተኛውን ዙር የኮቪድ መከላከያ ክትባት ለመስጠት አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት የተሟላ መሆኑን ዞኑ ከክልሉ ጋር…