የናሙና ቅብብሎሽ

የልጅነት ልምሻ (ፖሊዮ) በሽታን መከላከል ይቻላል!!

ህጻናትን የፖሊዮ ክትባት በማስከተብ የልጅነት ልምሻ በሽታን መከላከል ይቻላል ፖሊዮ ቫይረስ ህፃናትን ለህመም ለሞት እና ለዘላቂ…

በተለያዩ ምክኒያቶች ይበልጥ ተጋላጭ ለሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች ተመርምረው ራሳቸውን እንዲያውቁ በማድረግ ሃላፊነታችንን እንወጣ

ጥር ሃገር አቀፍ የጤናማ እናትነት ወር

በማንኛውም ሁኔታ ከወሊድ በኋላ በደም መፍሰስ ምክኒያት የሚከሰተውን የእናቶች ሞት እጅ ለእጅ ተያይዘን እንግታ

የዓለም ጤና ድርጅት አፍሪቃ ውስጥ በ2021 ያቀደውን ያኽል ሰዎች የኮቪድ-19 መከላከያ ክትባት አላገኙም።

‘WHO’ ትናንት በተጠናቀቀው የፈረንጆቹ ዓመት የኮሮናቫይረስ ክትባት ሥርጭት በኹሉም የአፍሪቃ ሃገራት ቢያንስ 40 በመቶ እንዲደርስ ያስቀመጠው…

የኮቪድ-19 ማጠናከሪያ ክትባት ሆስፒታል የመግባት መጠንን እንደሚቀንስ ጥናት አመለከተ

የኮቪድ-19 ማጠናከሪያ ሦስተኛ ክትባት ሰዎች በቫይረሱ ተይዘው ወደ ሆስፒታል እንዳይገቡ ለመከላከል 88 በመቶ በማገዝ ውጤታማ ነው…