የኮቪድ19 ወረርሽኝን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የፍትህና የፀጥታ አካላት ሚና ከፍተኛ ሊሆን ይገባል

የኮቪድ 19 ወረርሽኝ በአለም ላይ ብሎም በሀገራችን በተከሰተበት የመጀመሪያ ወራት አካባቢ ወረርሽኙ ለመከላከልና ለቆጣጠር የፍትህና የፀጥታ…

በጤናው ሴክተር ተግባር ተኮር የመሪነት ሚናን በየደረጃው ማረጋገጥ እንደሚገባ ተገለፀ

በጤናው ሴክተር ተጠባቂ የሆነውን ለውጥ ለማስመዝገብ ተግባር ተኮር የመሪነት ሚናን በየደረጃው ማረጋገጥ አማራጭ የሌለው ተግባር ተደርጎ…

ማህበረሰብ ዓቀፍ የጤና መድህንን እንዲሁም ኮቪድ 19 (የኮሮና ቫይረስ) መከላከል በተመለከተ የቅስቀሳ ስራ መሰራቱ ተገለጸ

ይኸው የመከላከል ተግባር በከምባታ ጠምባሮ ዞን ሀደሮ ጡንጦ ወረዳ፣ ሀደሮ ከተማ ገበያ ላይ እንዲሁም ዱራሜ ከተማ…

የህብረተሰቡን የጤና ሁኔታ ማሻሻል ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫ ሆኖ እንደሚቀጥል ተገለፀ

የጤናው ሴክተር ሁለተኛው የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ዋነኛ የትኩረት አቅጣጫ የህብረተሰቡን ጤና ማሻሻል ሆኖ እንደሚቀጥል የደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት ጤና ቢሮ…

የክልሉ ጤና ቢሮ የ2012 በጀት ዓመት እና የ 2013 ዓ.ም አንደኛ ሩብ ዓመት የእናቶችና ህፃናት ጤናና ስርዓት ምግብ አገልግሎቶች ዳይሬክቶሬት የትራንስፎርሜሽን እቅድ አፈጻጸም ግምገማ በመካሄድ ላይ ነው

እናቶችና ህፃናት በቀላሉ መከላከል በሚቻልባቸው የጤና ችግሮች መሞት የለባቸውም መርዕን ትኩረት አድርጎ ተግባራትን በሚመራው በእናቶች እና…

በወጣቶችና በአፍላ ወጣቶች የስነተዋልዶ ጤናና የወጣት ባለትዳሮችን የቤተሰብ ዕቅድ አገልግሎት ተጠቃሚነት ለማሻሻል የሚያግዝ አዲስ ፕሮጀክት ትዉዉቅ ተደርጎአል

የወደፊት ህይወታቸዉን ማግኘት (Owning Their Future) ፕሮጀክት በማሪስቶፕስ ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ እና በአለም አቀፍ የህዝብ አገልግሎት (PSI)…

ትኩረት የሚሹ የሀሩራማ በሽታዎችን የመከላከል ተግባራት የአሳሳቢነቱን ያህል አለመሆኑን የደ/ብ/ብ/ህ/ክ /መንግስት ጤና ቢሮ አስታወቀ

ትኩረት የሚሹ ሀሩራማ አከባቢ በሽታዎች የሚባሉት ፣ትራኮማ፣ቢልሃርዚያ፣የአንጀት ጥገኛ ትላትል ፣ዝሆኔ በሽታዎች ይጠቀሳሉ የነዚህን በሽታዎች ጫና ለመግታት…

የተቀናጀ የዓይን ቆብ ቀዶ ህክምና ባለሙያዎች የምረቃ እና ማስጀመሪያ ፕሮግራም በቡታጅራ ከተማ ተካሔደ

የተቀናጀ የዓይን ቆብ ቀዶ ህክምና ማስጀመሪያ ፕሮግራም ላይ የደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊና የጤና ፕሮግራሞች ዘርፍ…

የጤና ሚኒስቴር በ22ኛው የጤና ዘርፍ ዓመታዊ ጉባዔ ተሸላሚ አድርጎ መርጧቸዋል፡፡

የጤና ሚኒስቴር በ22ኛው የጤና ዘርፍ ዓመታዊ ጉባዔ ተሸላሚ አድርጎ መርጧቸዋል፡፡ የተበረከተላቸውን ሽልማት በታላቅ ክብር ተቀብለዋል፡፡ የኮሮና…

እጅን በመታጠብና በንፅህና መያዝ ተላላፊ በሽታዎችን ስርጭት ለመቀነስ የግል ሃላፊነትን መወጣት ይገባል

በእለት ተእለት የተግባራት እንቅስቃሴ እጅን በመታጠብና በንፅህና መያዝ የግል ሃላፊነትን ለመወጣት ዓለም የእጅ መታጠብ ቀንን መነሻ…