ሙስናንና ብልሹ አሰራርን ከመከላከል አንፃር የተሰሩ ስራዎች አመርቂ ውጤት አልተመዘገበባቸውም ተባለ

ሙስናንና ብልሹ አሰራር ከመከላከል አንፃር በኮሚሽኑና በየተቋማት የተሰሩ ስራዎች በተግባር ሲመዘን አመርቂ ዉጤት አለመመዝገቡ የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ መንግስት…

የወባ በሽታ ስርጭት እየጨመረ በመምጣቱ አፉጣኝ ዕርምጃ እንዲወሰድ ተጠየቀ

የወባ በሽታ ስርጭት እየጨመረ በመምጣቱ ስርጭቱን የመከላከል እና የመቆጣጠር ተግባር ልዩ ትኩረት በአምስት ዞኖችና በሁለት ልዩ…

የሕብረተሰቡን የጤና አገልግሎት ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን የወላይታ ዞን ጤና መምሪያ አስታወቀ

መምሪያው የ2013 በጀት አመት ተግባር አፈፃፀም ማጠቃለያ በመገምገም በተሻለ ለፈፀሙ ወረዳዎች፣ ከተሞችና ተቋማት ዕውቅና በመስጠት እና…

የሀይማኖት ተቋማት የኮቪድ19 ስርጭትን በመከላከልና በማጠናከር ህዝቡን ከአስከፊዉ ቫይረስ ሊጠብቁ እንደሚገባ ተገለፀ

የሀይማኖት ተቋማት የኮቪድ19 ስርጭትን በመከላከል ሂደት የነበራቸዉን ላቅ ያለ ሚና በማጠናከር ህዝቡን ከአስከፊዉ ቫይረስ ሊጠብቁ እንደሚገባ…

የእናቶችንና የጨቅላ ሕፃናት ሞትን ለመቀነስ አገልግሎት መስጫ ህንፃዎች ግንባታ ምረቃና ርክክብ ስራ ተከናወነ

በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት ጤና ቢሮ ከትራንስፎርም ፒኤችሲ የደቡብ ክልል ፕሮጄክትጋር በመተባበር እና ከጤና ተቋማት ጋር በመቀናጀት የእናቶችና…

የአለም አቀፍ የሴቶች ቀን ዛሬ በደ/ብ/ብ/ህ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ ተከበረ

የአለም አቀፍ የሴቶች ቀን “የሴቶችን መብት የሚያከብር ማህበረሰብ እንገንባ” በሚል መሪ ለ45ተኛ ጊዜ ዛሬ በደ/ብ/ብ/ህ ክልል…

የቲቢ ተዛማችነትን መቀነስ ላይ ትኩረት ያደረጉ ተግባራት አፅንዖት ሊሰጥባቸው እንደሚገባ ተገለፀ

ዕድሜን፣ ፆታን፣ ዘርንና ቀለምን ሳይለይ ሁሉንም የኅብረተሰብ ክፍል የሚያጠቃ ተላላፊ በሽታ ነው፤ከተስፋፋባቸው ቀዳሚ የዓለም ሀገራት ውስጥ…

በክልሉ ጤና ቢሮ ሁሉ አቀፍ የህክምና ተሃድሶ እና የማህበራዊ ተሃድሶ አገልግሎቶች ሽግግር የመግባቢያ ሰነድ ላይ ውይይት አደረገ

የደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት ጤና ቢሮ ሁሉ አቀፍ የተሃድሶ ህክምና እና የማህበራዊ ተሃድሶ አገልግሎቶች ሽግግር የመግባቢያ ሰነድ ላይ ውይይት…

ህብረተሰቡ የሚያጋጥመውን የጤና ችግሮች ለማቃለል የጤና መሠረተ-ልማት መስፋፋት ጉልህ አስተዋጽዖ አለው

ህብረተሰቡ የሚያጋጥመውን የጤና ችግሮች ለማቃለል የጤና መሠረተ-ልማት መስፋፋት ጉልህ አስተዋጽዖ እንደሚያበረክት ተገለፀ ህብረተሰቡ የሚያጋጥሙትን የጤና ችግሮች…

የክልሉ ጤና ቢሮ ለአዲስና ነባር ሆስፒታሎች ማስፋፊያ የውል ስምምነት መፈራረሙን አስታወቀ፡፡

ጤና ለሀገራችን ዕድገትና ለሕብረተሰባችን ደህንነት መረጋገጥ ወሳኝ ከሆኑት ማህበራዊ ልማት ዘርፎች አንዱ እንደ መሆኑ መጠን ህብረተሰቡ…