በጤናው ዘርፍ የተቋም ወሊድን በማጠናከር የእናቶችና ሕፃናትን ጉዳት መቀነስ እንደሚገባ ተገልጿል

በጤናው ዘርፍ የተቋም ወሊድን በማጠናከርና የእናቶችና ሕፃናትን ጉዳት መቀነስ እንደሚገባ የከምባታ ጠምባሮ ዞን ጤና መምሪያ አስታውቋል፡፡…

የሀድያ ዞን ጤና መምሪያ ከሀድያ ዞን ሴቶችና ህጻናት ጉዳይ መምሪያ ጋር በመተባበር የማህጸን በር ጫፍ ካንሰር ቅድመ መከላከልና መቆጣጠር አፈፃፀምና የግንዛቤ ማስጨበጫ ንቅናቄ መድረክ አካሄደ

የሀድያ ዞን ጤና መምሪያ ከሀድያ ዞን ሴቶችና ህጻናት ጉዳይ መምሪያ ጋር በመተባበር የማህጸን በር ጫፍ ካንሰር…

በወረርሽኞች እና በድንገተኛ አደጋዎች የማይበገር የጤና ስረዐትን እውን ለማድረግ ተግባራት ቀጣይነትን እንደሚሹ ተገለፀ

 በወረርሽኞች እና በድንገተኛ አደጋዎች የማይበገር የጤና ስረዐትን እውን ለማድረግ ተግባራት ቀጣይነትን እንደሚሹ ተገለፀ ለድንገተኛ አደጋ የማይበገር…

የዘመነ የጤና መረጃ ትግበራን ማጠናከር ከመረጃ ጥራት ጋር በተያያዘ የሚስተዋሉ ጉድለቶችን ለመቀነስ አቅም እንዳለው ተገለፀ

የዘመነ የጤና መረጃ ትግበራን ማጠናከር ከመረጃ ጥራት ጋር በተያያዘ የሚስተዋሉ ጉድለቶችን ለመቀነስ አቅም እንዳለው ተገለፀ የዘመነ…

የጤና ልማት ስራዎችን አቀናጅቶ መምራት በዘርፉ ተጠባቂ የሆኑ ለውጦችን ለማረጋገጥ እንደሚያስችል ተገለፀ

በጤናው ሴክተር በመደበኛና በወረርሽኝ መልክ የሚከሰቱ የጤና ችግሮችን ቀርፎ የህብረተሰቡን የጤና አገልግሎት ተጠቃሚነት ወደ ላቀ ደረጃ…

የኢትዮጵያ ሆስፒታሎች ጥምረት ለጥራት በሚል መረጃን መሰረት ያደረገ የህክምና አገልግሎት ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ ተገለጸ፤

የደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት የአርባ ምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል የአጥቢያ ሆስፒታሎች አራተኛ ዙር መረጃን መሰረት ያደረገ የህክምና አገልግሎት መሰጠት ማስጀመሪያ…

የልጅነት ልምሻ (ፖሊዮ) በሽታን መከላከል ይቻላል!!

ህጻናትን የፖሊዮ ክትባት በማስከተብ የልጅነት ልምሻ በሽታን መከላከል ይቻላል ፖሊዮ ቫይረስ ህፃናትን ለህመም ለሞት እና ለዘላቂ…

በምግብና በሥርዓተ-ምግብ ረገድ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመቅረፍ ህብረተሰቡን ያሳተፉ ተግባራት ተኩረት እንደሚሹ ተገለፀ

ከምግብ እጥረትና አለመመጣጠን ጋር ተያይዘው በህጻናት ጤና ላይ የሚከሰቱ ችግሮችን በዘላቂነት ለመቅረፍ ህብረተሰቡን በባለቤትነት ማሳተፍ ብሎም…

የክልሉ ጤና ቢሮ የሕብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት ሁለት ሚሊየን ብር የሚገመት መድሃኒቶችና ህክምና መገልገያ ግብዓት ድጋፍ እንደተደረገለት አስታወቀ

የአየር ንብረት ለውጥ ሳቢያ ሊከሰቱ የሚችሉ በሽታዎችን ለመከላከል እንዲሁም በዚሁ ሳቢያ በሰው ህይወት ላይ ሊከሰት የሚችለውን…

ሁሉም ማህበረሰብ ስለ ጤና መረጃ እንደ አስፈላጊነቱ የመጠየቅና የማግኘት መብት አለዉ

“የጤና መረጃን ማዛባት የጤና፤ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳት ስለሚያስከትል ልንፀየፈው ይገባል” በሚል መሪ ቃል በሃገር አቀፍ ደረጃ…