በፖሊዮ ህመም ምክንያት የሚከሰት የልጅነት ልምሻና ሞትን ለማስቆም ጥራት ያለው የክትባትን በትኩረት ማድረስ ይገባል

በፖሊዮ ህመም ምክንያት የሚከሰት የልጅነት ልምሻና ሞትን ለማስቆም በክልላችን በሁሉም ዞኖች እና ልዩ ወረዳዎች እድሜቸው 5…

የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን የአርባምንጭ ቅርንጫፍ…

የደቡብ ክልል ጤና ቢሮና የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መደህን የአርባምንጭ ቅርንጫፍ በዘርፉ ለፈጸሙት ውጤታማ አዳዲስ አባላት የማፍራትና…

የፖሊዮ በሽታ መከላከያ ክትባት ዘመቻ ዞናዊ የማስጀመሪያ መርሀ ግብር በካራት ከተማ  በይፋ ተጀመረ።

በማስጀመሪያ መርሃ ግብር ላይ ተግኝተው ንግግር ያደረጉት የካራት ከተማ ከንቲባ አቶ ጋሻው ኩሲያ እንዲሁም የዞኑ ረዳት…

ወባን ማጥፋት ከእኔ ይጀምራል በሚል መሪ ቃል የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ

  ወባ በሽታ በዓለም አቀፍ ደረጃ እንዲሁም በአገራችንና በክልላችን ከፍተኛ የሆነ ህመምና ሞት ሲያስከትል ቆይቷል፡፡ ይሁን…

ፆታን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶችን መከላከልና ማስቆም እንደሚገባ ተገለፀ

ፆታን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶችን በጤናና ፣ኢኮኖሚና ማህበራዊ ጉዳዮች ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያሳደረ መሆኑን ታላሚ በማድረግ ተግባሩን…

በኢትዮጵያ አዲሱ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ዝርያ (ዴልታ) በከፍተኛ ሁኔታ እየተስፋፍ በዜጎች ላይ ጉዳት እያደረሰ ይገኛል።

በኢትዮጵያ አዲሱ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ዝርያ (ዴልታ) በከፍተኛ ሁኔታ እየተስፋፍ በዜጎች ላይ ጉዳት እያደረሰ ይገኛል። የቫይረሱ ስርጭት…

በክልሉ ጤና ቢሮ የኮሮና ቫይረስ ወርሽኝ አሁናዊ የስርጭት ሁኔታ ላይ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ

በደ/ብ/ብ/ሕ /ክ /መንግስት የኮሮና ቫይረስ የወረርሽኝ ሁኔታ እየተባባሰ መጥቶ በየቀኑ በአማካይ የ2 ሰዎች ህይወት እየቀጠፈ ይገኛል…

የተጠናከረ የጤና ግብዓት አቅርቦት ስርዓት ለመፍጠር እየተሰራ መሆኑን ቢሮው አስታውቋል።

ከክልሉ 4 ዞኖች የተመረጡ የጤና ተቋማት የተውጣጡ የግብኣት አቅርቦት ባለሙያዎች በኢትዮጵያ መድሃኒት አቅርቦት ድርጅት የሀዋሳ ቅርንጫፍን…

በክልሉ ጤና ቢሮ ሃላፊ አቶ አቅናው ካውዛ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል

የጤና ቢሮ ሃላፊ በሀገራችን እንዲሁም በክልላችን በአብዛኞቹ አከባቢዎች በደማቅ ሁኔታ ለሚከበረው የመስቀል በዓል እንኳን በሰላም አደረሳችሁ፣አደረሰን…

የዓለም ጤና ድርጅት ሦሥት በሙከራ ላይ የሚገኙ የኮቪድ 19 መድኃኒቶችን ይፋ አደረገ

የዓለም ጤና ድርጅት÷ በኮቪድ 19 ቫይረስ ምክንያት ሕይወታቸውን ሊያጡ የሚችሉ ሰዎች ቁጥር ይቀንሳል ያላቸውን ሦሥት በሙከራ…