ምግብና ስርዓተ ምግብን ማጠናከር የሚያስችሉ ተግባራት በትኩረት እየተሰራባቸው መሆኑ ተገልጿል

በጤናው ፣ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ለማምጣትና ዘላቂ የልማት አቅም ለመገንባት ታላሚ ያደረገ የዘርፈ ብዙ የስርዓተ ምግብ ተግባራት…

በዲላ ከተማ ተላላፊ ባልሆኑ በሽታዎች ነፃ ሕክምና አገልግሎት በመሰጠት ላይ ይገኛል

ዶ/ር ተሰፋዬ ጉግሳ በዲላ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል የጥራትና ቁጥጥር ማሻሻያ ዳይሬክተር እና የግብረ-ሃይሉ አሰተባባሪ ነፃ ሕክምናው…

የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ማስተማሪያና ሪፌራል ሆስፒታል የዐይን ሕክምና ማዕከል አሁንም አገልግሎቱን በማስፋት ቀጥሏል

በ2002 ዓ.ም ላይት ፎር ዜ ዎርልድ ከተሰኘው ግብረ ሰናይ ድርጅት በተገኘው የገንዘብ ድጋፍ ተገንብቶ የተደራጀ የዓይን…

በሆስፒታሎች ጥምረት ለጥራት በአገርአቀፍ እና በክልል ክፍተኛ አፈጻጸም ላስመዘገቡና ተሸላሚ ለነበሩ ሆስፒታሎች የእውቅና እና የሽልማት ተካሂዷል

የደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት ጤና ቢሮ የ2013 በጀት ዓመታዊ ጉባዔ ላይ እውቅናና ሽልማት በሰጠበት ወቅት ለሽልማቱ መነሻ የሆነው የጤና…

የቀጣይ የ15 ዓመታት የጤና ኤክስቴንሽን ፎኖተ ካርታን በተግባር ማጀብ በጤናው ዘርፍ እምርታዊ ለውጥን ለመረጋገጥ ያስችላል

አስፈላጊ የሆኑ የጤና ማለትም የመከላከል፣ የማበልፀግ፣ የፈውስ፣ የተሃድሶና የመልሶ ማቋቋም አገልግሎቶችን አስተማማኝ በሆነ መንገድ በተግባር ለማረጋገጥ…

ጥራቱን የጠበቀ ዘላቂ የክትባት ሥርዓት መዘርጋት እንደሚገባ ተገልጿል

በአገራችን የክትባት ስራዎች ከተጀመሩ ረጅም ዓመታትን ማስቆጠራቸው እና በነዚህ ዓመታትም በተከናወነው የክትባት ፕሮግራም በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ህጻናትንና…

የኢትዮጵያ ሆስፒታሎች ጥምረት ለጥራት ተቋማዊ ለዉጥን ለማምጣት አጋዥ መሆኑን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታውቌል፡፡

በሀገር አቀፍ ደረጃ የኢትዮጵያ ሆስፒታሎች ጥምረት ለጥራት ፕሮግራም የተሻለ ዉጤት ላስመዘገቡ ስድስት ሆስፒታሎች የገንዘብ ፣ የሜዳሊያ…

የኢትዮጵያ ሆስፒታሎች ጥምረት ለጥራት ፕሮግራም የተሻለ ዉጤት ላስመዘገቡ ስድስት ሆስፒታሎች…

ከክልላችን ተመርጠው በአገር አቀፍ የኢትዮጵያ ሆስፒታሎች ጥምረት ለጥራት ፕሮግራም የተሻለ ዉጤት ላስመዘገቡ ስድስት ሆስፒታሎች 15 ሚሊዮን…

ኢትዮጲያ ታመሰግናችኋለች የጤና ባለሞያዎችና የጤና ክብካቤ ሰራተኞች የእውቅናና ምስጋና መርሃ ግብር

ኢትዮጲያ ታመሰግናችኋለች የጤና ባለሞያዎችና የጤና ክብካቤ ሰራተኞች የእውቅናና ምስጋና መርሃ ግብር በሀዲያ ዞን በዋቸሞ ዩኒቨርስቲ መካሄዱን…

ሙስናንና ብልሹ አሰራርን ከመከላከል አንፃር የተሰሩ ስራዎች አመርቂ ውጤት አልተመዘገበባቸውም ተባለ

ሙስናንና ብልሹ አሰራር ከመከላከል አንፃር በኮሚሽኑና በየተቋማት የተሰሩ ስራዎች በተግባር ሲመዘን አመርቂ ዉጤት አለመመዝገቡ የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ መንግስት…