የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን የአርባምንጭ ቅርንጫፍ…

የደቡብ ክልል ጤና ቢሮና የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መደህን የአርባምንጭ ቅርንጫፍ በዘርፉ ለፈጸሙት ውጤታማ አዳዲስ አባላት የማፍራትና የእድሳት ተግባር በኢፌዴሪ ጤና ሚኒስትር ዕውቅና የተሰጣቸው በመሆኑ ለሰሩት ጥራት ያለውና ውጤታማ ተግባር ለአመራሩ፣ ለባለሙያዎች እና አጠቃላዩ ማህበረሰብ እንኳን ደስ አላችሁ ይላል።

የደቡብ ክልል ጤና ቢሮ