እውቅናና ሽልማት ለበለጠ ትጋት የሚያነሳሳ በመሆኑ ሊዳብር ይገባዋል

የደቡብ ክልል ጤና ቢሮ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቶቲዩት የ2014 በጀት ዓመት ዕቅድ ክንውን ግምገማ እና የ2015 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ መድረክ ዕውቅናና ሽልማት በመስጠት ተጠናቋል፡፡ ጤና አገልግሎቱን የበለጠ በማሻሻል በክልሉ ውስጥ ያለውን ህብረተሰብ ጤንነት እንዲጠበቅ በማድረግ ምርትና ምርታማነትን ለመጨመርና በጋራ ጥረትና ትብብር በተቀናጀ መልኩ ተግባርን መፈፀም ሚናው የላቀ መሆኑን እሙን ነው በዚህም የትግበራ ማዕቀፍ የላቀ አስተዋጽዖ ላበረከቱ የጤና ባለሙያዎች፣ የጤና ልማት አጋር ድርጅቶች እንዲሁም የላብራቶሪ ማእከላት፣ ከፍተኛ አፈጻጸም ያሥመዘገቡ ዞኖችና ልዩ ወረዳዎች ተሸልመዋል ፡፡ ከጤና ባለሙያዎችበኢትዮጲያ ላለፉት 31 አመታት ሪፖርት ሳይደረግ የቆየውን በክልሉ የተከሰተውን የገንዲ በሽታ Human Africa Trypanosomiasis (sleeping sickness) ህዋሳትን በላብራቶሪ የለዩና እንዲለይ ድጋፍ ያደረጉ አካላት በሽልማቱ ተካተዋል ፡፡ ጤና መምሪያ በአንደኝነት ደረጃ የሀላባዞን መምሪያ ፣የከምባታዞን ጤና መምሪያ እንዲሁም ፣የወላይታ ዞን ጤና መምሪያ፣ሁለተኛና ሶስተኛ በመሆን ሽልማት አግኝተዋል ከልዩ ወረዳ የም ልዩ ወረዳ ከፍተኛ አፈጻጸም በማስመዝገብ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል፡፡ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ላቦራቶሪ በክልሉ ዉስጥ የቲቢና ወባ ላቦራቶሪ ምርመራ አገልግሎት ከሚሰጡ ጤና ተቋማት ላይ ምርመራ ጥራት ቁጥጥር እያከናወነ ይገኛል፡፡ የላቦራቶሪዎች Accreditation Standard የክልሉን የላብራቶሪ ማእከል ጨምሮ ወራቤ ኮምፕሬየንሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሶዶ ወራቤ ኮምፕሬየንሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል፣ የቡታጅራ አጠቃላይ ሆስፒታል ፣የዲላ ሆስፒታሎች ላብራቶሪ አገልገሎት ላይ ተካተዋል ወራቤ ኮምፕሬየንሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል Gene xpert Accreditation ከ Gene expert ማዕከላት ውስጥ አክሬዴት በማስደረግ ጥራትን ጠብቆ እና አስጠብቆ በማስቀጠል Gene xpert utlzation Gene xpert Accreditation አንደኛ በመሆን ሽልማቱን ተቀብሏል፡፡
የደቡብ ክልል ጤና ቢሮ ህብረተስብ ጤናላብራቶ ቲቢ ላብራቶሪ አክሬዴቴሽን እና ጥራትን ጠብቆ የጥራት ደረጃን እውቅና ደረጃ ማድረስ እና ማስጠበቅ መቻሉ በሽልማቱ ይላ ተገልጿል፡ ኢንስቶቲዩትቱ የወረርሽኝ/አደጋ ክስተቶችን ቀድሞ በመተንበይ፣ፈጣን ምላሽ ሰጪ ቡድን በማዋቀር፣ አስፈላጊ ግብዓቶችን አስቀድሞ ዝግጁ በማድረግ፣ የመረጃ ልውውጥ ስርዓቱን በማጠናከርና ለውሳኔ በመጠቀም፣ ቅንጅታዊ አሰራር በማጠናከር የወረርሽኞች/የአደጋ ክስተቶች መከላከልና ከተከሰቱም ጉዳት ሳያደርሱ መቆጣጠር የሚቻልበትን አቅም መፍጠር ፡ሂደት የመንግስትን አቅጣጫና ፖሊሲ ተከትለው የሚሰሩ የጤና ልማት አጋር ድርጅቶች ሚናቸው የላቀ በመሆኑ እውቅና ተችሮሃቸዋል፡፡ ከለዚህም መካከል የአለም ጤና ድርጅት ፣ትራንስፎርም ፒኤች ሲ ፣save the children፣ uncief ፣ICAP ፣eliminate፣ TB ፣ CDC እውቅና ተካተዋል