በኢትዮጵያ አዲሱ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ዝርያ (ዴልታ) በከፍተኛ ሁኔታ እየተስፋፍ በዜጎች ላይ ጉዳት እያደረሰ ይገኛል።

በኢትዮጵያ አዲሱ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ዝርያ (ዴልታ) በከፍተኛ ሁኔታ እየተስፋፍ በዜጎች ላይ ጉዳት እያደረሰ ይገኛል።

የቫይረሱ ስርጭት መስፋፋት በቫይረሱ የሚያዙ ፣ በፅኑ የሚታመሙና ህይወታቸው የሚያጡ ሰዎች ቁጥር እያሻቀበ መሆኑ ጥንቃቄ ይሻል።
ለአዲሱ ቫይረስ መስፋፋት ቫይረሱን ለመከላከል ሚተገበሩ “የጥንቃቄ እርምጃዎች በተገቢው አለመተግበራቸው በአላትን ጨምሮ ጥንቃቄ የጎደላቸው ትምህርት ቤቶች በመከፈት ላይ መሆናቸው፤ ልዩ ልዩ በአላት የሚከበሩ መሆኑ ፤የተማሪዎች ምረቃ በመካሄድ ላይ መሆናቸው እና ሌሎች ማህበራዊ ክንውኖች የቫይረሱን ሰርጭት መስፍፍት ምክንያቶች በመሆናቸው
ይህ መሆኑ ደግሞ በቫይረሱ የሚያዙ እና የሚሞቱ ዜጎችን እንዲጨምር እያደረገ በመሆኑ ህብረተሰቡ የጥንቃቄ እርምጃዎችን ከመውሰድ ጀምሮ የኮሮና ቫይረስ ከትባቶችን እንዲወሰድ ይጠበቃል ።

የመነሻ አሳብ የጤና ሚኒስትር መግለጫ

የደ/ብ/ብ /ክ/ መንግስት ጤና ቢሮ