የደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት ጤና ቢሮ የሕብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት ትኩረቱን ተላላፊና ተላላፊ ባልሆኑ በሽታዎች መከላከል የጤናና ጤና ነክ ድንገተኛ አደጋዎች የትንበያ፣ ቅድመ ዝግጅት እና ፈጣን ምላሽ ለመስጠት ላይ አበክሮ ይሰራል
የሕብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት የሳምንታዊ ውይይት መድረክ ህብረተሰብ ጤና አደጋዎች መከላከል መቆጣጠር ምላሽ አንዱ ስለሆነ የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎችን በፍጥነት ለማስተባበርና ለመቆጣጠ ጠንካራ የቅኝት ስርዓት መገንባት ይገባል አሳብ በትኩረት ይንፀባረቃሉ፡፡ ከጤናና ጤና ነክ ድንገተኛ አደጋዎች ቅኝትና ምላሽ አሰጣጥ በወረርሽኝ መልክ የሚከሰቱ በሽታዎችን አስቀድሞ ለመከላከል የጤና መረጃ አያያዝ ስርዓትን በማዘመን መረጃዎች በተለምዷዊ ሁኔታ ማላቀቅ ይጠበቃል ብሏቸዋል፡
ተለይም እንደ ሀገር ብሎም እንደ ክልል በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ ተግዳሮቶች ጋር ተያይዞ በተለያዩ አካባቢዎች የተከሰቱ የሚገኙና የሚከሰቱ ወረርኞችን የእናቶችና ህጻናት ሞት መቀነስ ፣የወባ በሽታ መከላከልና መቆጣጠር በየደረጃው የግንዛቤ ማስጨበጫ ተግባራትን ማጠናከር፣አጎበርን በአግባቡና በትክክል ከመጠቀም ረገድ የሚስተዋሉ ተግዳሮቶችን መቅረፍ ይገባል ፣ ከጆሮ ደደግፍ በሽታ ጋር በተያያዘ መረጃ መሰባሰቡ ተመልክቷል፡ የክትባት ሽፋንን ማሳደግ እና ጠንካራ የቅኝት ስርዓት መገንባት ተግባራት ይጠበቃሉ ነው የተባለው፡፡
ይህም ኢኒስቲትዩት የሳምንታዊ ውይይት መድረኩ ከምግብ እጥረት ጋር ተያያዘ በሕጻናት ላይ የሚስተዋሉ የጤና ችግሮች መቅፍረፍ ፣Human Africa Trypanosomiasis(sleeping sickness)በሽታ በህብረተሰቡ ላይ ላይ ሊያስከትል የሚችለውን ሕመምና ሞት መቀነስ ተግባራት ይጠናከሩ አሳብ አስተያየት ተደምጧል፡ ፈጣን ምላሽ አሰጣጥ ስርሃትን ማጠናከር አስፈላጊ መሆኑን የቃኘ ውይይት ተካሄዷል፡በወቅቱና ጥራቱን በጠበቀ መልኩ ሪፖርት በማድረግ እርምጃ መዉሰድ ብቻ ሳይሆን ከመከሰታቸዉም በፊት የቅድመ ማስጠንቀቅ ስራዎችን መስራት ግቡ ህብረተሰብ ጤና አደጋዎች መከላከል መቆጣጠር ምላሽ ትግበራን ማጠናከር በመሆኑ ትኩረት ተሰጥቶ ሊከወን ይገባዋል ተብሏል፡