በ2015 በጀት ዓመት የጤናው ሴክተር የጋራ ውይይት መድረክ ላይ የሴክተሩ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ግመገማ እየተደረገ መሆኑን ጤና ቢሮ አስታወቀ

በ2015 በጀት ዓመት የጤናው ሴክተር የጋራ ውይይት መድረክ ላይ የሴክተሩ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ግመገማ እየተደረገ…

ህብረተሰብ ጤና አደጋዎች መከላከል መቆጣጠር ምላሽ ትግበራን ማጠናከር ተላላፊና ተላላፊ ባልሆኑ በሽታዎች የሚደርሰውን ጫና ለመቅረፍ እንደሚያስችል ተገለፀ

ህይወቱን ለሰጠኝ ደሜን እሰጠዋለሁ በሚል መሪ ቃል ከመስከረም 5 – 15/2015

"ህይወቱን ለሰጠኝ ደሜን እሰጠዋለሁ " በሚል መሪ ቃል ከመስከረም 5 - 15/2015 ድረስ የሚቆይ የደም ማሰባሰቢያ…

የዜጎች የጤና አገልግሎት ለማሻሻል የጤና ኤክስቴንሽን መርሃግብርን ማጠናከር ይገባል

የዜጎች የጤና አገልግሎት ለማሻሻል የጤና ኤክስቴንሽን መርሃግብርን ማጠናከር ይገባል – ዶክተር ዲላሞ ኦቶሬ የዜጎችን የጤና አገልግሎት…

በጤናው ሴክተር በጉድለት የተመዘገቡ አፈፃፀሞችን ማሻሻል ተጠባቂ መሆን ይገባዋል

በጤናው ሴክተር በጉድለት የተመዘገቡ አፈፃፀሞችን ማሻሻል ተጠባቂ መሆኑ የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/ጤና ቢሮ አስታውቋል፡ ቢሮው የ2014 በጀት ዓመት ዕቅድ…

የአርባምንጭ ሪፌራል ሆስፒታል ከ40 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ “የሲቲ ስካን ” ማሽን ማስገባቱ ተገለፀ

ቀሪ የሥራ ማስጀመሪያ ቁሳቁሶች ግዥ በጨረታ ሂደት ላይ መሆኑም ተጠቁሟል። በአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ…

የናሙና ቅብብሎሽ

እውቅናና ሽልማት ለበለጠ ትጋት የሚያነሳሳ በመሆኑ ሊዳብር ይገባዋል

የደቡብ ክልል ጤና ቢሮ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቶቲዩት የ2014 በጀት ዓመት ዕቅድ ክንውን ግምገማ እና የ2015 በጀት…

ሰው ሰራሽና ተፈጥሮአዊ ችግሮች የሚያስከትሉትን ጉዳት ለመቀነስ በትኩረት መሰራት እንዳለበት ተገለፀ

የደቡብ ክልል ጤና ቢሮ ህብረተስብ ጤና ኢንስቶቲዩት የ2014 በጀት ዓመት ዕቅድ ክንውን ግምገማ እና የ2015 በጀት…

መረጃን መሠረት ያደረገ የጤና አገልግሎት አሰጣጥ ስርዓትን ለመዘርጋት…

የህክምና አገልግሎቶች ዘርፍ የ2014 ዓ.ም አፈጻጸም ግምገማ እና የ2015 ዓ.ም እቅድ ውይይት እንዲሁም የIPC ይፋዊ የማስጀመሪያ…