ehost expert review with uptime

በአለም የጤና ድርጅት በኩል ወረርሽኝ መሆኑንን ተከትሎ አሳቢነቱ እየጨመረ የመጣውን የኮሮና ባይረስ በሽታ መከላከል የሁሉንም ርብርብ የሚጠይቅ መሆኑ ተገልጿል። እንደ ሀገርም ሆነ እንደ ክልል በሽታው የተከሰተ ባይሆንም ቅድመ መከላከልን አስመልክቶ በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግሥት ጤና ቢሮ የህብረተሰብ ጤና ተቋም ዋና ዳይሬክተር አቶ ማሙሽ ሁሴን ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል

ስርዓተ-ፆታን መሰረት ያደረገ ጥቃት በሴቶች ላይ የሚደርሰ የአካላዊ፣ ወሲባዊ እና ስነ-ልቦናዊ ጉዳት ውጤት በመሆኑ ሁሉም ሊከላከለዉ እንደሚገባ ተጠየቀ ማንኛውም ስርዓተ-ፆታን መሰረት ያደረገ ጥቃት በሴቶች ላይ የሚደርሰ የአካላዊ፣

በአንዳንድ አካባቢዎች ላይ በወረርሽኝ መልክ እየተከሰቱ ያሉ በሽታዎችን በዘላቂነት ለመከላከል በመደበኛነት እና በዘመቻ የሚሰጠውን የክትባት አገልግሎት ጥራትና ሽፋን ማሻሻል ወሳኝ መሆኑ ተገለፀ

በደቡብ ክልል 2ኛው ዙር የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ በተለያዩ ዞኖች ላውንች በማድረግ የተጀመረ ሲሆን ክትባቱ በሲዳማ፣ ሀላባ፣ ከንባታ ጠንባሮ፣ ሀዲያና ወላይታ ዞንን ጨምሮ በስምንት ዞኖች በሚገ የተወሰኑ ወረዳዎች ላይ እስከ መጋቢት 7 መሰጠቱን ይቀጥላል ።